https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት በጣም ትልቅ ርምጃ አሳክታለች - የኡጋንዳ የሰብል ምርት ኮሚሽነር
ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት በጣም ትልቅ ርምጃ አሳክታለች - የኡጋንዳ የሰብል ምርት ኮሚሽነር
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት በጣም ትልቅ ርምጃ አሳክታለች - የኡጋንዳ የሰብል ምርት ኮሚሽነር ስቴፈን ተበይጁካ፤ ነፃ የንግድ ቀጣናው ለኢትዮጵያ የስንዴ ምርት አኅጉራዊ የገበያ መዳረሻዎችን እንደሚያሰፋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ነፃ የንግድ ቀጣናው... 22.10.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-10-22T20:07+0300
2025-10-22T20:07+0300
2025-10-22T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/16/1976352_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_6134de69cd5aca7c0c8843874d9d0aaa.jpg
ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት በጣም ትልቅ ርምጃ አሳክታለች - የኡጋንዳ የሰብል ምርት ኮሚሽነር ስቴፈን ተበይጁካ፤ ነፃ የንግድ ቀጣናው ለኢትዮጵያ የስንዴ ምርት አኅጉራዊ የገበያ መዳረሻዎችን እንደሚያሰፋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ነፃ የንግድ ቀጣናው የኢትዮጵያን ከፍተኛ የስንዴ ምርት ከአኅጉሪቱ ሐብት ጋር ያገናኛል። ይህም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተደረገ ያለውን ጥረት በእጅጉ ይደግፋል" ብለዋል።ኮሚሽነሩ የአፍሪካ መንግሥታት ከሀገራዊ በጀታቸው ውስጥ 10 በመቶ የሚሆነውን ለግብርና ለማዋል የያዙት ስምምነት ትግበራም በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አንስተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት በጣም ትልቅ ርምጃ አሳክታለች - የኡጋንዳ የሰብል ምርት ኮሚሽነር
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት በጣም ትልቅ ርምጃ አሳክታለች - የኡጋንዳ የሰብል ምርት ኮሚሽነር
2025-10-22T20:07+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/16/1976352_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_13e857d39242518c3c1b7806db492995.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት በጣም ትልቅ ርምጃ አሳክታለች - የኡጋንዳ የሰብል ምርት ኮሚሽነር
20:07 22.10.2025 (የተሻሻለ: 20:14 22.10.2025) ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት በጣም ትልቅ ርምጃ አሳክታለች - የኡጋንዳ የሰብል ምርት ኮሚሽነር
ስቴፈን ተበይጁካ፤ ነፃ የንግድ ቀጣናው ለኢትዮጵያ የስንዴ ምርት አኅጉራዊ የገበያ መዳረሻዎችን እንደሚያሰፋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ነፃ የንግድ ቀጣናው የኢትዮጵያን ከፍተኛ የስንዴ ምርት ከአኅጉሪቱ ሐብት ጋር ያገናኛል። ይህም የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተደረገ ያለውን ጥረት በእጅጉ ይደግፋል" ብለዋል።
ኮሚሽነሩ የአፍሪካ መንግሥታት ከሀገራዊ በጀታቸው ውስጥ 10 በመቶ የሚሆነውን ለግብርና ለማዋል የያዙት ስምምነት ትግበራም በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X