የአፍሪካ ሀገራት ሥርዓት ምርት ከውጭ ገበያ ይልቅ ሕዝብን ለመመገብ ቅድሚያ ሊሰጥ ይገባል - የዓሣ ሐብት ኤክስፐርት

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሀገራት ሥርዓት ምርት ከውጭ ገበያ ይልቅ ሕዝብን ለመመገብ ቅድሚያ ሊሰጥ ይገባል - የዓሣ ሐብት ኤክስፐርት

የጋና የዓሣ አስጋሪ ኮሚሽን አስተዳደር ምክር ቤት ሊቀመንበር ዊዝደም አክፓሉ (ፕ/ር)፤ አኅጉሪቱ ምግብ ከውጭ ለማስገባት በዓመት እጅግ ከፍተኛ ወጪ እንደምታወጣ ይናገራሉ።

"ቅድሚያ የምንሰጣቸውን ጉዳዮች መለየት አለብን። በጣም ትንሽ ጥቅም አግኝተን ወደ ሰሜኑ ዓለም የምንልከውን ጥሬ ዕቃ ከማምረት ይልቅ ራሳችንን መመገብ አለብን" ብለዋል።

ፕሮፌሰሩ ከ6ኛው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የውኃ እና የአካባቢ ልዩ የቴክኒክ ኮሚቴ ስብሰባ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ባደረጉበት ወቅት፤ አኅጉሪቱ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያሏትን እምቅ አቅሞችም አውስተዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0