https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካን ግብርና ለማሳደግ ለቴክኖሎጂ ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል - የኢንተር አፍሪካ ፊቶሳኒተሪ (የእፅዋት ጤና) ምክር ቤት
የአፍሪካን ግብርና ለማሳደግ ለቴክኖሎጂ ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል - የኢንተር አፍሪካ ፊቶሳኒተሪ (የእፅዋት ጤና) ምክር ቤት
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካን ግብርና ለማሳደግ ለቴክኖሎጂ ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል - የኢንተር አፍሪካ ፊቶሳኒተሪ (የእፅዋት ጤና) ምክር ቤት በአኅጉሪቱ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የግብርና ሜካናይዜሽን ትግበራን ማስፋት ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን የምክር ቤቱ ዶ/ር ሳሊዩ... 22.10.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-10-22T19:40+0300
2025-10-22T19:40+0300
2025-10-22T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/16/1975689_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_1b81dba2859310bb2d5b7b5d35e3be66.jpg
የአፍሪካን ግብርና ለማሳደግ ለቴክኖሎጂ ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል - የኢንተር አፍሪካ ፊቶሳኒተሪ (የእፅዋት ጤና) ምክር ቤት በአኅጉሪቱ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የግብርና ሜካናይዜሽን ትግበራን ማስፋት ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን የምክር ቤቱ ዶ/ር ሳሊዩ ኒያሲ ገልፀዋል። "አፍሪካ በቴክኖሎጂዎች ላይ መዋዕለ ነዋይ ማፍሰስ እና የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሳደግ አለባት። የግብርና ምርቶች ላይ እሴት መጨመር የሚያስችሉ አሠራሮችንም ማዳበር ይገባል" ሲሉ ከ6ኛው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የውኃ እና የአካባቢ ልዩ የቴክኒክ ኮሚቴ ስብሰባ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ባደረጉበት ወቅት ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካን ግብርና ለማሳደግ ለቴክኖሎጂ ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል - የኢንተር አፍሪካ ፊቶሳኒተሪ (የእፅዋት ጤና) ምክር ቤት
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካን ግብርና ለማሳደግ ለቴክኖሎጂ ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል - የኢንተር አፍሪካ ፊቶሳኒተሪ (የእፅዋት ጤና) ምክር ቤት
2025-10-22T19:40+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/16/1975689_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_4cd0ec183378cf78331ed48175a16e11.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካን ግብርና ለማሳደግ ለቴክኖሎጂ ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል - የኢንተር አፍሪካ ፊቶሳኒተሪ (የእፅዋት ጤና) ምክር ቤት
19:40 22.10.2025 (የተሻሻለ: 19:44 22.10.2025) የአፍሪካን ግብርና ለማሳደግ ለቴክኖሎጂ ልዩ ትኩረት መስጠት ይገባል - የኢንተር አፍሪካ ፊቶሳኒተሪ (የእፅዋት ጤና) ምክር ቤት
በአኅጉሪቱ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የግብርና ሜካናይዜሽን ትግበራን ማስፋት ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን የምክር ቤቱ ዶ/ር ሳሊዩ ኒያሲ ገልፀዋል።
"አፍሪካ በቴክኖሎጂዎች ላይ መዋዕለ ነዋይ ማፍሰስ እና የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሳደግ አለባት። የግብርና ምርቶች ላይ እሴት መጨመር የሚያስችሉ አሠራሮችንም ማዳበር ይገባል" ሲሉ ከ6ኛው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የውኃ እና የአካባቢ ልዩ የቴክኒክ ኮሚቴ ስብሰባ ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ቆይታ ባደረጉበት ወቅት ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X