የኔቶ ሀገራት የትንኮሳ ፖሊሲዎች ሩሲያ ተመጣጣኝ ወታደራዊ-ቴክኒካዊ እርምጃዎችን እንድትወስድ እያስገደዳት ነው - የሩሲያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
17:27 22.10.2025 (የተሻሻለ: 17:34 22.10.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኔቶ ሀገራት የትንኮሳ ፖሊሲዎች ሩሲያ ተመጣጣኝ ወታደራዊ-ቴክኒካዊ እርምጃዎችን እንድትወስድ እያስገደዳት ነው - የሩሲያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
የሰርጌ ሪያብኮቭ ተጨማሪ መግለጫዎች፦
◻ አሁን ያለውን ወታደራዊ-ፖለቲካዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ሳያስግቡ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ መፍታት ጥሪ ማድረግ በፍፁም ከእውነታ የራቀ ነው፡፡
◻ ሞስኮ ደህንነቷን ለማረጋገጥ አስፈላጊው አቅም ቢኖራትም፤ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ወደ የጦር መሣሪያ ውድድር አትገባም፡፡
◻ በአሁኑ ጊዜ በሞስኮ እና በዋሽንግተን መካከል በኒውክሌር አለማስፋፋት ጉዳዮች ላይ ምንም አይነት ውይይት የመካሄድ እድል የለም፡፡
◻ አሜሪካ የስታርት ስምምነትን በተመለከተ ሩሲያ ያቀረበችውን ሃሳብ ውድቅ ብታደርግ፤ ሩሲያ ደህንነቷን ማረጋገጥ አይሳናትም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X