ፑቲን በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የቡድን 20 ጉባዔ ላይ እንደማይገኙ ክሬምሊን አስታወቀ
13:22 22.10.2025 (የተሻሻለ: 13:24 22.10.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፑቲን በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የቡድን 20 ጉባዔ ላይ እንደማይገኙ ክሬምሊን አስታወቀ
የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦
🟠 የሩሲያን ልዑካን ቡድን ማን እንደሚመራ ክሬምሊን ወደፊት ያሳውቃል።
🟠 በፑቲን እና በትራምፕ መካከል ለሚደረገው ስብሰባ ትክክለኛው ቀን ገና አልተወሰነም፤ ሰፊ ዝግጅት ያስፈልጋል።
🟠 የፑቲን እና ትራምፕ ስብሰባ የሁለቱም ፕሬዝዳንቶች የጋራ ፍላጎት ነው።
🟠 ለፑቲን-ትራምፕ ስብሰባ የሚደረገው ዝግጅት መሠረተ ቢስ በሆኑ ብዙ ወሬዎችና ግምቶች የተከበበ ነው።
🟠 በፑቲን እና በኦርባን መካከል በአሁኑ ጊዜ ለማድረግ የታሰበ አዲስ የስልክ ውይይት እቅድ የለም።
🟠 ሞስኮ የሩሲያ-አረብ ጉባኤ የሚደረግበትን ወቅት አታዘገይም፤ ነገር ግን የጊዜ ሰሌዳዎችን ለማስተባበር ከፍተኛ ሥራ ይቀራል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X