በናይጄሪያ ነዳጅ የጫነ የታንከር ትራክ ፈንድቶ ከ30 በላይ ሰዎች ህይወታቸው አለፈ

ሰብስክራይብ

በናይጄሪያ ነዳጅ የጫነ የታንከር ትራክ ፈንድቶ ከ30 በላይ ሰዎች ህይወታቸው አለፈ

በሀገሪቱ ካቻ ከተማ አስተዳደር ኤሳ በሚባል አከባቢ በደረሰው አደጋ ቢያንስ 35 ሰዎች ሲሞቱ 46 ሌሎች ቆስለዋል።

ፍንዳታው የተከሰተው ነዋሪዎች መሬት ላይ ከወደቀው ታንከር ነዳጅ ለማውጣት ሲሞክሩ እንደሆነ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣናትን ጠቅሰው ዘግበዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበናይጄሪያ ነዳጅ የጫነ የታንከር ትራክ ፈንድቶ ከ30 በላይ ሰዎች ህይወታቸው አለፈ
በናይጄሪያ ነዳጅ የጫነ የታንከር ትራክ ፈንድቶ ከ30 በላይ ሰዎች ህይወታቸው አለፈ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 22.10.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0