አፍሪካ ሰፊ የውኃ ሐብቷን ወደ ጠንካራ ብሉ ኢኮኖሚ መቀየር አለባት - የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽነር

ሰብስክራይብ

አፍሪካ ሰፊ የውኃ ሐብቷን ወደ ጠንካራ ብሉ ኢኮኖሚ መቀየር አለባት - የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽነር

አኅጉሪቱ የውኃ ሐብቷን በአግባቡ መጠቀም የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋት እና ሕገ-ወጥ አሠራርን በቅንጅት መታገል እንዳለባት፤ የአፍሪካ ኅብረት የግብርና፣ ገጠር ልማት፣ ብሉ ኢኮኖሚ እና ዘላቂ አካባቢ ኮሚሽነር ሞሰስ ቫላካቲ ተናግረዋል።

"ካሉብን ተግዳሮቶች ውስጥ አንዱ እና ዋነኛው የሀገራት አቅም ውስንነት ነው። ሌላው ደግሞ ከሕገ-ወጥ ዓሣ ማጥመድ ጋር የተያያዘ ሲሆን፤ ይህም በባሕር ዳርቻው አካባቢ የሚገኙ ማኅበረሰቦችን እየጎዳ ነው" ብለዋል፡፡

ኮሚሽነሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ የውኃ አካላት ብክለት የዘርፉ ቁልፍ ራስ ምታት መሆኑንም አንስተዋል። የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የውኃ እና የአካባቢ ልዩ የቴክኒክ ኮሚቴ ስብሰባ በመዲናዋ እየተካሄደ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0