“እኛጋ የሚሸጡ ሸራዎች የገበያውን አንድ ሶስተኛ ዋጋ ነው የሚጠይቁት” - ሥራ ፈጣሪው ወጣት

ሰብስክራይብ

“እኛጋ የሚሸጡ ሸራዎች የገበያውን አንድ ሶስተኛ ዋጋ ነው የሚጠይቁት” - ሥራ ፈጣሪው ወጣት

ከከብት አጥንት የፍሬን እና ፍሪሲዮን ሸራ የሚያመርተው በሃይሉ ሰቦቃ፤ ሸራ ከውጭ ሲመጣ በጣም ውድ እንደሆነ ገልጾ፤ “እኛ ጥሬ እቃውን በቀላሉ ተጥሎ ስለምናገኘው” ዋጋው ሊቀንስ ችሏል ሲል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡

“ከግምሽ በመቶ በላይ አጥንት ሆነ እንጂ ሌሎቹም የምንጠቀማቸው ጥሬ እቃዎች የሚጣሉ ነገሮች ናቸው፡፡ ለምሳሌ ሴራሚክ እንጠቀማለን፡፡ ሴራሚክ ስንጠቀም ግን አዲሱን ገዝተን ሳይሆን ተሰባብሮ የወደቀውን ሰብስበብን ነው የምንጠቀመው፡፡ ሌሎች ፊለር ማተሪያሎችም አሉ፡፡ እንደ ቆዳ የመሳሰሉ ነገሮች፡፡ እነዚህ ሲደመሩ ትልቅ ስትራክቸራል ጥንካሬ ያለው ለፍሬን አገልግሎት የሚውል ቁጥር ያመጣሉ፡፡ አይ ኤስ ኦ ሰርቲፋይድ ነን፡፡ ምርታችን አገልግሎት ላይ ከመዋሉ በፊት በጣም ብዙ ጊዜ ተሞክሯል፡፡”

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0