ምዕራባውያን ወሬ ያሠራጫሉ፤ ከዚያም ራሳቸው ያስተባብላሉ - ሩሲያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱምዕራባውያን ወሬ ያሠራጫሉ፤ ከዚያም ራሳቸው ያስተባብላሉ - ሩሲያ
ምዕራባውያን ወሬ ያሠራጫሉ፤ ከዚያም ራሳቸው ያስተባብላሉ - ሩሲያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.10.2025
ሰብስክራይብ

ምዕራባውያን ወሬ ያሠራጫሉ፤ ከዚያም ራሳቸው ያስተባብላሉ - ሩሲያ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ በሰርጌ ላቭሮቭ እና በአሜሪካ አቻቸው ማርኮ ሩቢዮ መካከል ይካሄዳል የተባለው ውይይት መዘግየቱን በሚገልጹ ዘገባዎች ዙሪያ አስተያየታቸውን አጋርተዋል፡፡

"እነሱ ራሳቸው ወሬ ያሠራጫሉ፤ ከዚያም ራሳቸው ያስተባብላሉ" ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0