አፍሪካ ከውጭ ለሚገቡ ምግቦች በዓመት ከ50 እስከ 100 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ታደርጋለች - ኮሚሽነር ሞሰስ ቪላካቲ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአፍሪካ ከውጭ ለሚገቡ ምግቦች በዓመት ከ50 እስከ 100 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ታደርጋለች - ኮሚሽነር ሞሰስ ቪላካቲ
አፍሪካ ከውጭ ለሚገቡ ምግቦች በዓመት ከ50 እስከ 100 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ታደርጋለች - ኮሚሽነር ሞሰስ ቪላካቲ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.10.2025
ሰብስክራይብ

አፍሪካ ከውጭ ለሚገቡ ምግቦች በዓመት ከ50 እስከ 100 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ታደርጋለች - ኮሚሽነር ሞሰስ ቪላካቲ

6ኛው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የውኃ እና የአካባቢ ልዩ የቴክኒክ ኮሚቴ ስብሰባ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ነው።

ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የኅብረቱ ኮሚሽን የግብርና፣ የገጠር ልማት፣ የብሉ ኢኮኖሚ እና የዘላቂ አካባቢ ኮሚሽነር ሞሰስ ቪላካቲ አፍሪካ የምግብ ዋስትና ችግር ውስጥ ነች ብለዋል።

“አፍሪካ ምንም እንኳ የተትረፈረፈ የተፈጥሮ ሃብት ቢኖራትም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የአህጉሪቱ ነዋሪዎች የምግብ ዋስትናቸውን አላረጋገጡም።"

የአየር ንብረት ለውጥ፣ የብዝኃ ሕይወት ውድመት እና የመሬት መራቆት ለአህጉሪቱ የምግብ ዋስትና ችግር በምክንያትነት የጠቀሷቸው ጉዳዮች ናቸው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
አፍሪካ ከውጭ ለሚገቡ ምግቦች በዓመት ከ50 እስከ 100 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ታደርጋለች - ኮሚሽነር ሞሰስ ቪላካቲ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
አፍሪካ ከውጭ ለሚገቡ ምግቦች በዓመት ከ50 እስከ 100 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ታደርጋለች - ኮሚሽነር ሞሰስ ቪላካቲ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0