ሩሲያ በአላስካው የትራምፕ-ፑቲን ስብሰባ ላይ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ለመንቀሳቀስ ዝግጁ ናት - ላቭሮቭ
14:44 21.10.2025 (የተሻሻለ: 14:54 21.10.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በአላስካው የትራምፕ-ፑቲን ስብሰባ ላይ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ለመንቀሳቀስ ዝግጁ ናት - ላቭሮቭ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሩሲያ በአላስካው የትራምፕ-ፑቲን ስብሰባ ላይ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ለመንቀሳቀስ ዝግጁ ናት - ላቭሮቭ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ ያነሷቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦
🟠 የጦርነቱ መሠረታዊ መንሳኤዎች መፍትሄ ሳያገኙ የተኩስ አቁም እንዲደረግ የሚቀርቡ ጥሪዎች ፑቲን እና ትራምፕ በአላስካ ከተስማሙባቸው ጉዳዮች ጋር ይቃረናሉ።
🟠 በዩክሬን ውስጥ አፋጣኝ የተኩስ ማቆም ከተደረገ አብዛኛው የዩክሬን ክፍል በናዚ ቁጥጥር ስር ይቆያል ማለት ነው።
🟠 የሩሲያ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ግቡን እያሳካ ነው፤ ያለምንም ጥርጥር ስኬታማ ይሆናል።
🟠 በሩሲያ-አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ ዝግጅት ላይ ሀሳባቸውን የሰጡት ላቭሮቭ ዋናው ነገር በአላስካ የተደረሱ ስምምነቶችን ወደፊት እንዴት መውሰድ አለብን የሚለው ነው ብለዋል።
🟠 ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩቢዮ ጋር የስልክ ግንኙነት ለማስቀጠል ተስማምተናል።
🟠 ፖላንድ በፑቲን አውሮፕላን ዙሪያ የሰነዘረችው ማስፈራሪያ የሽብር ጥቃቶችን ለመፈጸም ፈቃደኝነቷን ያሳያል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X