ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእዳ ጫና እና የአየር ንብረት ለውጥ ስጋት ላለባቸው ሀገራት የሚያደርገውን የፋይናንስ ድጋፍ መጠን እንዲያሳድግ ጠየቀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእዳ ጫና እና የአየር ንብረት ለውጥ ስጋት ላለባቸው ሀገራት የሚያደርገውን የፋይናንስ ድጋፍ መጠን እንዲያሳድግ ጠየቀች
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእዳ ጫና እና የአየር ንብረት ለውጥ ስጋት ላለባቸው ሀገራት የሚያደርገውን የፋይናንስ ድጋፍ መጠን እንዲያሳድግ ጠየቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.10.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የእዳ ጫና እና የአየር ንብረት ለውጥ ስጋት ላለባቸው ሀገራት የሚያደርገውን የፋይናንስ ድጋፍ መጠን እንዲያሳድግ ጠየቀች

ለአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭ የሆነችው ኢትዮጵያ ድርቅ፣ ጎርፍ እና የእዳ ጫና የልማት ጉዞዋን እየፈተነ እንደሚገኝ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በዋሽንግተን ለአየር ንብረት ተጋላጭ 20 ሀገራት ጥምረት (V20) የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።

"ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም፣ የታዳሽ ኃይል በማስፋት እና የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በማስተዋወቅ ለአረንጓዴ እድገት ያላትን ቁርጠኝነት በተግባር አሳይታለች" ብለዋል።

ከዓለም አጋሮች ጋር በመሆን ፍትሐዊ እና የማይበገር ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስርዓት ለመገንባት ዝግጁ ነን ሲሉ ማከላቸውንም የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0