ከብድር ይልቅ የሕዝብን የልማት አቅም ለማስተባበር ቅድሚያ መስጠት ይገባል - የናይጄሪያ ትራንስፖርት ባለሥልጣን

ሰብስክራይብ

ከብድር ይልቅ የሕዝብን የልማት አቅም ለማስተባበር ቅድሚያ መስጠት ይገባል - የናይጄሪያ ትራንስፖርት ባለሥልጣን

በተለይ የሀገር ውስጥ ባንኮች የሕዝቡን ሐብት ወደ ልማት መቀየር በሚያስችሉ ንቅናቄዎች ላይ በስፋት መሳተፍ እንዳለባቸው የናይጄሪያ ትራንስፖርት ባለሥልጣን የሕዝብ ኦፕሬሽን አስተዳደር ስፔሻሊስት አዴፖጁኤ ፎውካን ጠቁመዋል።

"ሕዝቡን ማስተባበር ከቻልን ዓለም አቀፍ ተቋማትን ለብድር ደጅ እንድንጠና የሚያስገድደን ምክንያት አይኖርም። ይህም ትራንስፖርትን ጨምሮ አኅጉሪቱ በሁሉም ዘርፎች ራሷን ለመቻል የምታደርገውን ጥረት በእጅጉ ይደግፋል" ብለዋል።

ስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ መሰል ሥራዎች በሕዝብ ዘንድ ተዓማኒነት እንዲኖራቸው ሊመሩበት ስለሚገባቸው መርሆችም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0