አዲሱ የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ልዩ ቃለምልልስ አደረጉ

ሰብስክራይብ

አዲሱ የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ልዩ ቃለምልልስ አደረጉ

ራንድሪያኒሪና የስፑትኒክን "ፓን አፍሪካኒዝም" አጉልተው ለአፍሪካ እያደረገ ለሚገኘው "ድጋፍ" አመስግነዋል።

ይህ ፕሬዝዳንቱ ቃለ መሐላ ከፈጸሙ ወዲህ ከዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን ጋር ያደረጉት የመጀመሪያ ቃለምልልስ ነው።

ቃለ ምልልሱን በቅርቡ በቴሌግራም፣ በኤክስ እና በድረ-ገጽ አማራጮቻችን ላይ ያገኙታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0