የሩሲያ እስልምና እምነት ተከታዮች መንፈሳዊ ጉባኤ ኃላፊ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ እስልምና እምነት ተከታዮች መንፈሳዊ ጉባኤ ኃላፊ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ
የሩሲያ እስልምና እምነት ተከታዮች መንፈሳዊ ጉባኤ ኃላፊ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.10.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ እስልምና እምነት ተከታዮች መንፈሳዊ ጉባኤ ኃላፊ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

“ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ጥበበኛ፣ እውነተኛ አማኝ ሙስሊም፣ ራሳቸውን ለእስልምና መሠረታዊ አገልግሎቶች አሳለፈው የሰጡ እና ለእስልምና ትምህርት እድገት የደከሙ ናቸው። ሁሉን ቻይ የሆነው አላህ ነፍሳቸውን ከወሰን የለሽ ፀጋው ስር እንዲያሳርፍ እንፀልያለን” ሲሉ የሞስኮ ሙፍቲ አልቢር ካዝራት ክርጋኖቭ፤ ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ባስተላለፉት መልዕክት ገልፀዋል።

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ በአጋጠማቸው ድንገተኛ ሕመም ምክንያት እሁድ እለት በ94 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ሥርዓተ ቀብራቸው ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈፅሟል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0