በፑቲን እና ትራምፕ መካከል በአላስካ የተደረገው ስብሰባ ለወደፊት ግንኙነቶች መሠረት እንደጣለ ማሳየት በሞስኮ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበፑቲን እና ትራምፕ መካከል በአላስካ የተደረገው ስብሰባ ለወደፊት ግንኙነቶች መሠረት እንደጣለ ማሳየት በሞስኮ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
በፑቲን እና ትራምፕ መካከል በአላስካ የተደረገው ስብሰባ ለወደፊት ግንኙነቶች መሠረት እንደጣለ ማሳየት በሞስኮ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.10.2025
ሰብስክራይብ

በፑቲን እና ትራምፕ መካከል በአላስካ የተደረገው ስብሰባ ለወደፊት ግንኙነቶች መሠረት እንደጣለ ማሳየት በሞስኮ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ሪያብኮቭ ቁልፍ መግለጫዎች፦

◻ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የአሜሪካ አቻቸው ማርኮ ሩቢዮ በቀጣይ በሚኖራቸው ግንኙነት የኢኮኖሚ ጉዳዮችን ጨምሮ በሩሲያ-አሜሪካ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ውይይት ይካሄዳል፡፡

◻ የሁለትዮሽ ግንኙነት ችግሮችን ለመፍታት በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል ውይይት የሚደረግበት ቀን ገና አልተወሰነም። ሪያብኮቭ ከዚህ ቀደም ሦስተኛው ዙር የሩሲያ-አሜሪካ ውይይት ከጸደይ ወቅት መጨረሻ በፊት እንደሚካሄድ ተናግረው ነበር።

◻ በዩክሬን ያለው ሁኔታ እና ምዕራባውያን ለኪዬቭ የሚያደርጉት ድጋፍ በመጪው የላቭሮቭ-ሩቢዮ ውይይት ማዕከላዊ ርዕስ ይሆናል።

◻ በቅርቡ በላቭሮቭ እና ሩቢዮ መካከል የስልክ ውይይት ይጠበቃል።

◻ በላቭሮቭ-ሩቢዮ የመገናኛ ቦታ ዙሪያ ስምምነት አልተደረሰም፤ ጉዳዩ አሁንም እየታየ ነው።

◻ ከአሜሪካ ጋር በተለያዩ መስመሮች የሚደረጉ ግንኙነቶች ያለማቋረጥ ቀጥለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0