ለፕሬዝዳንት ፑቲን እና ትራምፕ ግንኙነት ብዙ 'የቤት ሥራ' ይቀራል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
14:47 20.10.2025 (የተሻሻለ: 14:54 20.10.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱለፕሬዝዳንት ፑቲን እና ትራምፕ ግንኙነት ብዙ 'የቤት ሥራ' ይቀራል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ለፕሬዝዳንት ፑቲን እና ትራምፕ ግንኙነት ብዙ 'የቤት ሥራ' ይቀራል - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
ዲሚትሪ ፔስኮቭ የሰጡት ቁልፍ መግለጫዎች፡-
▪ ሞስኮ መጪው የፑቲን-ትራምፕ ስብሰባ በሩሲያ-አሜሪካ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች ላይ ለመወያየት መዋል አለበት ብላ ታምናለች፡፡
▪ ሞስኮ መጪው የሩሲያ-አሜሪካ የመሪዎች ስብሰባ ለዩክሬን ግጭት ሰላማዊ መፍትሄ ለማምጣት እድል ይፈጥራል ብላ ተስፋ ታደርጋለች፡፡
▪ በሩሲያ-አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ የዘለንስኪ ተሳትፎ ዙሪያ በአሁኑ ጊዜ ዝርዝር መረጃ የለም፡፡
▪ የሩሲያ-ዩክሬን ግጭትን በአሁናዊ የጦር ግንባር ላይ የማስቆም አስቻይነት በሞስኮ-ዋሽንግተን ግንኙነቶች በተደጋጋሚ ተነስቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X