የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የባቡር ዘርፍ ልኅቀት ማዕከል ሊገነባ ነው

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የባቡር ዘርፍ ልኅቀት ማዕከል ሊገነባ ነው
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የባቡር ዘርፍ ልኅቀት ማዕከል ሊገነባ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.10.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የባቡር ዘርፍ ልኅቀት ማዕከል ሊገነባ ነው

ቢሾፍቱ ከተማ ውስጥ 62 ሄክታር መሬት ላይ የሚገነባው የልኅቀት ማዕከል፤ ለምስራቅ አፍሪካ ባለሙያዎች ፈር ቀዳጅ የሥልጠና መዳረሻ ይሆናል ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የባቡር ኢንስቲትዩት ገልጿል፡፡

98 ሚሊዮን ዶላር ፈሰስ ይደረግበታል የተባለው ይህ ተቋም፤ የአፍሪካ ኅብረት 2063 አጀንዳ አካል የሆነውን ክልላዊ ውህደት እውን በማድረግ ረገድ የበኩሉን ሚና እንደሚጫወት ተመላክቷል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0