የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ከታህሳስ 23፣ 2018 ጀምሮ የሩሲያ ጋዝ በአባላቱ በኩል ወደ ሌሎች ሀገራት እንዳይተላለፍ የሚያዘውን እገዳ አጸደቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ከታህሳስ 23፣ 2018 ጀምሮ የሩሲያ ጋዝ በአባላቱ በኩል ወደ ሌሎች ሀገራት እንዳይተላለፍ የሚያዘውን እገዳ አጸደቀ
የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ከታህሳስ 23፣ 2018 ጀምሮ የሩሲያ ጋዝ በአባላቱ በኩል ወደ ሌሎች ሀገራት እንዳይተላለፍ የሚያዘውን እገዳ አጸደቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.10.2025
ሰብስክራይብ

የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ከታህሳስ 23፣ 2018 ጀምሮ የሩሲያ ጋዝ በአባላቱ በኩል ወደ ሌሎች ሀገራት እንዳይተላለፍ የሚያዘውን እገዳ አጸደቀ

ምዕራባውያን ሃይድሮካርቦኖችን ለመግዛት አሻፈረን በማለታቸው ከባድ ስህተት እንደሠሩና የሩሲያን ነዳጅና ጋዝ በሦስተኛ ወገን አማካኝነት በከፍተኛ ዋጋ ለመግዛት ግዴታ ውስጥ በመግባታቸው በአዲስ ጥገኝነት ውስጥ መውደቃቸውን ሩሲያ በተደጋጋሚ አጽንኦት ሰጥታ ገልጻለች።

ስፑትኒክ የዩሮስታት መረጃን ተንትኖ እንዳመለከተው ሩሲያ በነሐሴ ወር የአውሮፓ ህብረት ሦስተኛዋ ከፍተኛ የጋዝ አቅራቢ ነበረች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0