ሞሮኮ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኗ የተቀዳጀውን ታሪካዊ የዓለም ዋንጫ ድል በሀገር አቀፍ ደረጃ አከበረች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞሮኮ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኗ የተቀዳጀውን ታሪካዊ የዓለም ዋንጫ ድል በሀገር አቀፍ ደረጃ አከበረች
ሞሮኮ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኗ የተቀዳጀውን ታሪካዊ የዓለም ዋንጫ ድል በሀገር አቀፍ ደረጃ አከበረች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.10.2025
ሰብስክራይብ

ሞሮኮ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኗ የተቀዳጀውን ታሪካዊ የዓለም ዋንጫ ድል በሀገር አቀፍ ደረጃ አከበረች

የሞሮኮ ከ20 ዓመት በታች የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን እሁድ ምሽት በቺሊ በተደረገው የፍጻሜ ጨዋታ አርጀንቲናን 2 ለ 0 በማሸነፍ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም ሻምፒዮንነት ዘውድ ጭኗል፡፡

በተጨማሪም ሞሮኮ ከ42 ዓመት በኋላ በፊፋ ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ አርጀንቲናን ያሸነፈች የመጀመሪያዋ ብሔራዊ ቡድን ሆናለች።

ሞሮኳውያን በጭፈራ፣ በእንባ፣ በእልልታ፣ በዝማሬ እና በመኪና ጥሩምባ በከፍተኛ የደስታ ስሜት ውስጥ ሆነው የአንበሶቹን ድል አክብረዋል።

ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምሥሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0