የማሊ ሕዝብ ቁጥር በ25 ዓመታት ውስጥ በእጥፍ ሊጨምር እንደሚችል ተገለፀ
10:17 20.10.2025 (የተሻሻለ: 10:24 20.10.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የማሊ ሕዝብ ቁጥር በ25 ዓመታት ውስጥ በእጥፍ ሊጨምር እንደሚችል ተገለፀ
በ2050 የሀገሪቱ ሕዝብ ቁጥር 51፣670፣490 ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ የኢኮኖሚ ሚኒስቴር አካል የሆነው የብሔራዊ ሕዝብ ዳይሬክቶሪት ገልጿል።
በአሁኑ ወቅት የሀገሪቱ ሕዝብ ቁጥር 24፣738፣480 ነው።
ይህ አዝማሚያ በከፍተኛ የወሊድ መጠን እና የዕድሜ ጣሪያ መሻሻል እንደመጣ ተጠቁሟል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X