#viral | 100 ደረጃ ያለውን ሕንጻ ከመውረድ ቢሮ ውስጥ መኖር ይሻል ይሆን

ሰብስክራይብ

#viral  | 100 ደረጃ ያለውን ሕንጻ ከመውረድ ቢሮ ውስጥ መኖር ይሻል ይሆን

በቅርቡ በኳላ ላምፑር ጊዜአዊ የሌክትሪክ መቆራረጥ አጋጥሞ ነበር። ይህ ክስተት 106 ፎቆች ካሉት ከከተማዋ ሰማይ ጠቀስ ሕንጻዎች በአንዱ ውስጥ የነበሩ ሰዎች በአስቸኳይ እንዲለቅቁ  አስገድዷቸዋል። ይህ ስፍር ቁጥር የሌለው ደረጃ የመውረድ ድራማዊ ክስተት በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በፍጥነት መነጋገሪያ ሆኗል።

የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ብዛት ያላቸው ሠራተኞች በድንገቴው ከባድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በጣም ስለደከሙ በማግስቱ ወደ ሥራ መመለስ አልቻሉም በማለት ቀልደዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0