የሩሲያ ጦር በዶኔትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ እና በዛፖሮዥዬ ክልል ሁለት መንደሮችን ነጻ አወጣ - የመከላከያ ሚኒስቴር
15:44 19.10.2025 (የተሻሻለ: 15:54 19.10.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ ጦር በዶኔትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ እና በዛፖሮዥዬ ክልል ሁለት መንደሮችን ነጻ አወጣ - የመከላከያ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሩሲያ ጦር በዶኔትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ እና በዛፖሮዥዬ ክልል ሁለት መንደሮችን ነጻ አወጣ - የመከላከያ ሚኒስቴር
ነፃ የወጡት መንደሮች ቹኒሺኖ እና ፖልታቭካ መሆናቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
በቅርብ ወራት ውስጥ የሩሲያ የጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ከዚያም በላይ ባሉ አካባቢዎች በሚካሄደው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ መንደሮችን ተራ በተራ እያስለቀቁ ፈጣን ግስጋሴ እያደረጉ ነው።
የዛፖሮዥዬ ክልል እ.ኤ.አ. በ2022 በህዝበ ውሳኔ አማካኝነት ሩሲያን ተቀላቅሏል።
ይህ ክልል እና ሌሎች ክልሎች ሩሲያን እንዲቀላቀሉ ያስቻለውን ሁኔታ እና በዩክሬን ያለውን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ መነሻ አስመልክቶ የስፑትኒክ አፍሪካን ዝርዝር ትንታኔ ያንብቡ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X