ሩሲያ የዓለምን የተዛባ ሚዛን ለማስተካከል የምትታገል አገር ናት - ድምጻዊ ወንድዬ አበበ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ የዓለምን የተዛባ ሚዛን ለማስተካከል የምትታገል አገር ናት - ድምጻዊ ወንድዬ አበበ

የኪን ኢትዮጵያ የባሕል እና ኪነ ጥበብ ቡድን አባሉ፣ አገሪቱ መንፈሳዊ ሐብትን ከሚያንኳስሰው የአዲሱ ዓለም ሥርዓት ጋር ብርቱ ትግል በማድረግ ማንነቷን ይዛ መዝለቋን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።

"ዓለም አቅጣጫ ቀይራ በተሳሳተ መንገድ እየሄደች ነው። ሩሲያዊያን ለእምነት ተገቢውን ዋጋ የሚሰጡ ሕዞቦች ናቸው። እኛም በምዕራቡ ዓለም የባሕል ወረራ እየተነጠቅናቸው ያሉ መንፈሳዊ ጸጋዎችን በንቃት መጠበቅን አለብን።" ብሏል።

ወንድዬ ኮንታ ብሪክስ ጥምረት ለዓለም ያለውን ትሩፋትም አንስቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0