ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በባሌ ዞን የሚገኘውን የወልመል ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት መረቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በባሌ ዞን የሚገኘውን የወልመል ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት መረቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በባሌ ዞን የሚገኘውን የወልመል ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት መረቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.10.2025
ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በባሌ ዞን የሚገኘውን የወልመል ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት መረቁ

ፕሮጀክቱ በሙሉ አቅሙ ወደ ተግባር ሲገባ 20 ሺህ ለሚሆኑ አርሶ አደሮች የሚያገለግል፣ 9 ሺህ 687 ሄክታር በላይ የእርሻ መሬት አስተማማኝ የመስኖ አቅርቦት ይኖረዋል ሲሉ ዐቢይ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል።

የመስኖ ፕሮጀክቱ፦

የግብርና ምርታማነትን የሚያሳደግ፣

ለድርቅ የማይበገር ከባቢን የሚፈጥር እና

ለማኅበረሰቡ አዳዲስ የሥራ እድል የሚከፍት ነው ተብሏል።

ከኢኮኖሚያዊ ጥቅሞች ባሻገር የአካባቢውን የውሃ አስተዳደር ተቋማትን በማጠናከር፣ የአካባቢውን ሕዝብ ባለቤትነት በማሳደግ የወልወልን ወንዝ ዘላቂ አጠቃቀም በማሻሻል የተሻለ የምግብ ሉዓላዊነት ጠቀሜታ ያገለግላል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በባሌ ዞን የሚገኘውን የወልመል ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት መረቁ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በባሌ ዞን የሚገኘውን የወልመል ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት መረቁ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በባሌ ዞን የሚገኘውን የወልመል ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት መረቁ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0