ኢትዮጵያ ለጎረቤት አገራት ተማሪዎች የምታቀርባቸው የነፃ ትምህርት ዕድሎች ቀጣናዊ ትስስርን ያጠናክራሉ ተባለ
17:14 18.10.2025 (የተሻሻለ: 17:24 18.10.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ ለጎረቤት አገራት ተማሪዎች የምታቀርባቸው የነፃ ትምህርት ዕድሎች ቀጣናዊ ትስስርን ያጠናክራሉ ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ ለጎረቤት አገራት ተማሪዎች የምታቀርባቸው የነፃ ትምህርት ዕድሎች ቀጣናዊ ትስስርን ያጠናክራሉ ተባለ
በተለይም በሕክምና ዘርፍ ዕድሉን ያገኙ ከጎረቤት አገራት የመጡ ተማሪዎች እንደገለጹት፤ በመውሰድ ላይ ያሉት ትምህርት እና ሥልጠና የየአገራቸውን የጤና ሥርዓት በማሻሻል ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታል።
በስፔሻሊቲ እና በንዑስ-ስፔሻሊቲ የሕክምና የትምህርት ዕድሎችን ከሚጠቀሙ የጎረቤት አገራት ዶክተሮችን ውስጥ የሚከተልሉት አገራት ዜጎች ይጠቀሳሉ፦
ደቡብ ሱዳን፣
ሶማሊያ እና
ሩዋንዳን ይጠቀሳሉ፡፡
በአሁኑ ወቅት ከ430 በላይ የሚሆኑ የሕክምና ዶክተሮች በኢትዮጵያ በሚገኙ 19 የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡ 105 የሚሆኑ የዕድሉ ተጠቃሚዎች መርሃ ግብሩን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቃቸውን የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X