ሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ መስመር የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ መስመር የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ
ሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ መስመር የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.10.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ መስመር የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ

ሩሲያን ከአላስካ የሚያገናኝመተላለፊያ (መሿለኪያ) መስመር ለመገንባት የሚያስችል የአዋጭነት ጥናት ከስድስት ወራት በፊት መጀመሩን የፕሬዝዳንት ፑቲን ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ዲሚትሪቭ በኤክስ ማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል።

ዲሚትሪቭ በተጨማሪም የሩሲያና የቻይና የባቡር ድልድይ ስኬትን አጉልተው አሳይተዋል፤ በዚህም የጭነት መስመሮችን ከ700 ኪሎ ሜትር በላይ በማሳጠር እንደ ስኬታማ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ምሳሌነት አቅርበውታል።

የመጀመሪያው ምስል በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ነው

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ መስመር የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ መስመር የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ሩሲያ-አላስካ መተላለፊያ መስመር የአዋጭነት ጥናት እየተካሄደ ነው ሲሉ የሩሲያ ባለሥልጣን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0