በሩሲያ የአገራቱን ወንድማማችነት ይበልጥ የሚያጸና ቆይታ ነበርን - ድምጻዊ ወንድዬ አበበ

ሰብስክራይብ

በሩሲያ የአገራቱን ወንድማማችነት ይበልጥ የሚያጸና ቆይታ ነበርን - ድምጻዊ ወንድዬ አበበ

የኪን ኢትዮጵያ የባህል እና ኪነ-ጥበብ ቡድን አባሉ፣ ጉዞው የአገሪቱን ታሪክ፣ ባህል እና እሴት በጥልቀት በማሳየት፣ ሩሲያዊያን ስለኢትዮጵያ ያላቸውን መልካም ምናብ አካል ያለበሰ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጿል።

"መድረኩ ሩሲያዊያን በበጎ የሚስሏትን ኢትዮጵያን በጥበብ ያዩበት ነው። የባህል ልውውጡ የአገራቱን የረጅም ዘመናት ወዳጅነት ወደ ሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት የማሳደግን አስፈላጊነትን አረጋግጧል፡፡" ብሏል።

ወንድዬ ኮንታ በሩሲያ ቆይታው ስለተመለከታቸው አስደናቂ ጉዳዮችም አካፍሎናል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0