የኢትዮጵያ የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት በ2018 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የ7.87 በመቶ እድገት አስመዘገበ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት በ2018 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የ7
የኢትዮጵያ የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት በ2018 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የ7 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.10.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ የውጪ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት በ2018 የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የ7.87 በመቶ እድገት አስመዘገበ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እንዳስታወቀው፤ በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ከሚገኙ ኢንቨስትመንቶች በሩብ ዓመቱ ከወጪ ንግድ ከ49 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ሲገኝ ይህም ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር 113 በመቶ ብልጫ አሳይቷል።

በኮሚሽኑ በሩብ ዓመቱ ለ123 አዳዲስ የውጭ ፕሮጀክቶችና የኢንቨስትመንት ፈቃዶችን የሰጠ ሲሆን ይህም ከ2017 የበጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ26 በመቶ ብልጫ ተመዝግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0