በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ከዩራሺያን ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ተበረከተላቸው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ከዩራሺያን ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ተበረከተላቸው
በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ከዩራሺያን ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ተበረከተላቸው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.10.2025
ሰብስክራይብ

በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገነት ተሾመ ከዩራሺያን ዓለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ተበረከተላቸው

ዓለም አቀፉ የዩራሻያን ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬቱን ርክክቡን በሩሲያ ፌዴሬሽን የመንግስት ዱማ (ፓርላማ) ውስጥ አካሂዷል።

ዲፕሎማውን ለአምባሳደሩ ያቀረቡት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ኬ.ፒ. ክሊሜንኮ-ቦግዳኖቭ እንደተናገሩት፣ የክብር ዶክትሬት የተበረከተላቸው በሳይንስ፣ በትምህርት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በዲፕሎማሲ፣ በጎ አድራጎት ሥራዎች እና በሕዝቦች መካከል ሰላምና ወዳጅነትን በማጠናከር ረገድ ላበረከቱት አስፈላጊ አስተዋጽኦ እውቅና ለመስጠት ነው።

አምባሳደሩም በበኩላቸው፤ ለሥራቸው ለተሰጣቸውን ከፍተኛ እውቅና በማመስገን፣ የሩሲያ-ኢትዮጵያን ትብብር ለማጠናከር እና የዩኒቨርሲቲውን ተግባራት ለመደገፍ ያላቸውን ቁርጠኝነት ገልጸዋል ሲል ኤምባሲው በማኅበራዊ የትስስር ገፁ ላይ አስነብቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0