ፕሬዝዳንት ፑቲን ከሃንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ጋር የስልክ ውይይት አደርጉ - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
13:47 17.10.2025 (የተሻሻለ: 13:54 17.10.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፕሬዝዳንት ፑቲን ከሃንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ጋር የስልክ ውይይት አደርጉ - የክሬምሊን ቃል አቀባይ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፕሬዝዳንት ፑቲን ከሃንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ጋር የስልክ ውይይት አደርጉ - የክሬምሊን ቃል አቀባይ
በዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች፦
🟠 ክሬምሊን ስለ ፑቲን እና ኦርባን ውይይት ዝርዝር መረጃ በቅርቡ ይፋ ያደርጋል።
🟠የፑቲን እና ትራምፕ ውይይትን የተመለከተ ወደ ኪዬቭ የሚላኩት የቶማሃውክ የረጅም ርቀት ሚሳኤሎች አቅርቦቶች ስጋት ቀንሶ እንደሆነ አሜሪካን ሊጠይቅ ይችላል።
🟠 ሩሲያ በዩክሬን ሰላማዊ እልባት ለማምጣት ዝግጁ ሆና መጠበቋን ትቀጥላለች።
🟠 የፑቲንእና ትራምፕ የውይይት ይዘት ከሚዲያዎች ምስጢር ሆኖ መቆየት አለበት።
🟠 ላቭሮቭ እና ሩቢዮ የስብሰባ ቦታቸውን በራሳቸው ያስታውቃሉ።
🟠 ፕሬዝዳንት ፑቲን ከሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ቋሚ አባላት ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት ይኖራቸዋል።
🟠 ፑቲን የራሺያ ቱደይ (አርቲ) ቡድንን በ20ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ዝግጅታቸው ላይ በግላቸው መልካም ምኞታቸውን ሊገልፁ ይችላሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X