ዘለንስኪ እና የአውሮፓ ባለሥልጣናት በፑቲን እና ትራምፕ ስብሰባ ምክንያት ከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ይገባሉ - የቀድሞ የእንግሊዝ ዲፕሎማት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዘለንስኪ እና የአውሮፓ ባለሥልጣናት በፑቲን እና ትራምፕ ስብሰባ ምክንያት ከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ይገባሉ - የቀድሞ የእንግሊዝ ዲፕሎማት
ዘለንስኪ እና የአውሮፓ ባለሥልጣናት በፑቲን እና ትራምፕ ስብሰባ ምክንያት ከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ይገባሉ - የቀድሞ የእንግሊዝ ዲፕሎማት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.10.2025
ሰብስክራይብ

ዘለንስኪ እና የአውሮፓ ባለሥልጣናት በፑቲን እና ትራምፕ ስብሰባ ምክንያት ከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ይገባሉ - የቀድሞ የእንግሊዝ ዲፕሎማት

ቡዳፔስት እንደዚህ ዓይነት ስብሰባ ሊደረግባት የሚችል “በአውሮፓ ውስጥ ብቸኛዋ ምክንያታዊ ቦታ ናት" ሲሉ ጡረተኛው የእንግሊዝ ዲፕሎማት ኢያን ፕራውድ ኤክስ ገጻቸው ላይ ፅፈዋል።

ዲፕሎማቱ ሃንጋሪ የአሁኗ “የአውሮፓ ዲፕሎማሲ ማዕከል” እንደሆነችም ጠቁመዋል።

ቀደም ሲል ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬን ቀውስን ለመወያየት ከቭላድሚር ፑቲን ጋር በሃንጋሪ ዋና ከተማ ለመገናኘት ያላቸውን ፍላጎት አስታውቀው ነበር። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ስብሰባው በግምት በሁለት ሳምንታት ውስጥ ይካሄዳል ብለው  እንደሚጠብቁም አክለዋል።

የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ ዩሪ ኡሻኮቭ ፑቲን የሩሲያ እና አሜሪካ ጉባኤ በቡዳፔስት እንዲካሄድ ትራምፕ ያቀረቡትን ሐሳብ እንደሚደግፉ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0