https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን እና ትራምፕ በሃንጋሪ እንደሚገናኙ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት አስታወቁ
ፑቲን እና ትራምፕ በሃንጋሪ እንደሚገናኙ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን እና ትራምፕ በሃንጋሪ እንደሚገናኙ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት አስታወቁ የሩሲያ እና የአሜሪካ ባለሥልጣናት በሚቀጥለው ሳምንት ስብሰባ ያደርጋሉ። ትራምፕ ከፑቲን ጋር ከተነጋገሩ በኋላ እንዳስታወቁት አሜሪካ በሩቢዮ ትወከላለች፤ ቦታውም በኋላ ይወሰናል።... 16.10.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-10-16T20:49+0300
2025-10-16T20:49+0300
2025-10-16T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/10/1911534_0:183:529:481_1920x0_80_0_0_50cd63881ab1b6cf3defcea0a1cac935.jpg
ፑቲን እና ትራምፕ በሃንጋሪ እንደሚገናኙ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት አስታወቁ የሩሲያ እና የአሜሪካ ባለሥልጣናት በሚቀጥለው ሳምንት ስብሰባ ያደርጋሉ። ትራምፕ ከፑቲን ጋር ከተነጋገሩ በኋላ እንዳስታወቁት አሜሪካ በሩቢዮ ትወከላለች፤ ቦታውም በኋላ ይወሰናል። ትራምፕ ከፑቲን ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት ጉልህ መሻሻሎች እንደተደረጉ እንደሚያምኑ ገልፀዋል። የአሜሪካው መሪ ከፑቲን ጋር ያደረጉትን ንግግር ከዘለንስኪ ጋር በሚያደርጉት ስብሰባ ላይም አንስተው ይወያያሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/10/1911534_0:134:529:531_1920x0_80_0_0_6d52640e940bd5367f92daf1a816909e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን እና ትራምፕ በሃንጋሪ እንደሚገናኙ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት አስታወቁ
20:49 16.10.2025 (የተሻሻለ: 20:54 16.10.2025) ፑቲን እና ትራምፕ በሃንጋሪ እንደሚገናኙ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት አስታወቁ
የሩሲያ እና የአሜሪካ ባለሥልጣናት በሚቀጥለው ሳምንት ስብሰባ ያደርጋሉ። ትራምፕ ከፑቲን ጋር ከተነጋገሩ በኋላ እንዳስታወቁት አሜሪካ በሩቢዮ ትወከላለች፤ ቦታውም በኋላ ይወሰናል።
ትራምፕ ከፑቲን ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት ጉልህ መሻሻሎች እንደተደረጉ እንደሚያምኑ ገልፀዋል።
የአሜሪካው መሪ ከፑቲን ጋር ያደረጉትን ንግግር ከዘለንስኪ ጋር በሚያደርጉት ስብሰባ ላይም አንስተው ይወያያሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X