የአፍሪካ አገራት የማሪታይም ሥልጠና ሥርዓተ ትምህርት ወጥነት ሊኖረው ይገባል - የማርስክ የምስራቅ አፍሪካ አከባቢ ማኔጂንግ ዳይሬክተር

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ አገራት የማሪታይም ሥልጠና ሥርዓተ ትምህርት ወጥነት ሊኖረው ይገባል - የማርስክ የምስራቅ አፍሪካ አከባቢ ማኔጂንግ ዳይሬክተር

ቲቶ ኦኩኩ፣ ብቁ ባሕርተኞችን በማፍራት የአኅጉሪቱን የማሪታይም ኢንዱስትሪ ለማሳደግ፣ ወጥ የሥልጠና እና መለኪያ ሥርዓት ማበጀት ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ።

ማኔጂንግ ዳይሬክተሩ በዘርፉ የሴቶችን ተሳትፎ ከማሳደግ አንፃር የላቀ እመርታ መመዝገቡንም ገልጸዋል።

"ሞምባሳን ጨምሮ በተለያዩ ወደቦች ሴቶች ክሬኖችን ኦፕሬት (ይሾፍራሉ) ያደርጋሉ። በተመሳሳይ በግዙፍ መርከቦች ላይ የሚያገለግሉ የሴት መኮንኖችም ቁጥርም እየጨመረ ነው።" ብለዋል።

‍ ሴቶች የዘርፉን ውጤታማነት ለማሳደግ ልዩ ክህሎቶች እንዳሏቸውም ቲቶ ኦኩኩ አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0