ሩሲያ ያላት የቴክኖሎጂ ልህቀት የአፍሪካን የኃይል መፃኢ ዕድል ሊያጠናክር ይችላል -ሲሉ የሱዳን ሚኒስትር ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ያላት የቴክኖሎጂ ልህቀት የአፍሪካን የኃይል መፃኢ ዕድል ሊያጠናክር ይችላል -ሲሉ የሱዳን ሚኒስትር ተናገሩ

አፍሪካ ለረጅም ጊዜ ከኃይል አቅርቦት እጥረት ጋር ያደረገችው ትግል ከሩሲያ ጋር በመተባበር ሊለወጥ እንደሚችል የሱዳን የኃይል ሚኒስትር አል-ሙታሲም ኢብራሂም ከሩሲያ የኢነርጂ ሳምንት ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

“ምንም እንኳን የኃይል አቅርቦት በመሠረቱ የተባበሩት መንግሥታት ካስቀመጣቸው መሠረታዊ መብቶች አንዱ ቢሆንም፣ አፍሪካ ለረጅም ጊዜ የኃይል አቅርቦት ተከልክላለች” ሲሉ የገለጹት ሚኒስትሩ ሩሲያ በሰላማዊ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ያላት እውቀት የአፍሪካ አገራት “አነስተኛ የኒውክሌር ሃብቶችን እንዲገነቡ” እና “መጪው ትውልድ ተመጣጣኝ እና ዘላቂ ኃይል” እንዲያገኝ እገዛ ሊያደርግ እንደሚችል አጽንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0