ናይጄሪያ ሥራ አጥነትን ለመዋጋት እና ከሥልጠና ወደ ሥራ በሚደረግ ሽግግር ያለውን ክፍተት ለመሙላት አዲስ የሠራተኛ ፕሮጀክት ይፋ አደረገች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱናይጄሪያ ሥራ አጥነትን ለመዋጋት እና ከሥልጠና ወደ ሥራ በሚደረግ ሽግግር ያለውን ክፍተት ለመሙላት አዲስ የሠራተኛ ፕሮጀክት ይፋ አደረገች
ናይጄሪያ ሥራ አጥነትን ለመዋጋት እና ከሥልጠና ወደ ሥራ በሚደረግ ሽግግር ያለውን ክፍተት ለመሙላት አዲስ የሠራተኛ ፕሮጀክት ይፋ አደረገች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.10.2025
ሰብስክራይብ

ናይጄሪያ ሥራ አጥነትን ለመዋጋት እና ከሥልጠና ወደ ሥራ በሚደረግ ሽግግር ያለውን ክፍተት ለመሙላት አዲስ የሠራተኛ ፕሮጀክት ይፋ አደረገች

የብሔራዊ የሥራ ማዕከል ፕሮጀክቱ በመላ አገሪቱ የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር የሚያስችሉ የሥራ ማዕከላትን ያካትታል ሲሉ የሥራና ስምሪት ሚኒስትር ዴኤታ ንኬይሩካ ኦንዬጄኦቻ ተናግረዋል።

አዲሱ ፕሮጀክት የሚከተሉትን ያካትታል፦

ሥራ ፈላጊዎችን ከሥራ ጋር የሚያገናኙ ዲጂታል መድረኮች፣

የሥራ ገበያ መረጃ ክትትል፣

የሙያ ምክር አገልግሎቶች።

“ግባችን ሥራ መፍጠር ብቻ ሳይሆን የሠራተኞችን መብት የሚጠብቁ፣ ፍትሐዊ ደመወዝ የሚያረጋግጡ እና የሥራ ገበያ አስተዳደርን የሚያጠናክሩ ሥርዓቶችን መገንባት ነው።” ሲሉ ሚኒስትር ዴኤታዋ ገልፀዋል፡፡

ፕሮጀክቱ የናይጄሪያን የሥራ ገበያ ሁኔታ ለማጠናከር የፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑቡ የዳግም ተስፋ አጀንዳ ማዕቀፍ ቁልፍ አካል ነው ሲሉም አክለዋል።

በሰው ሠራሽ አስትተውሎት የበለጸገ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0