ከአፍሪካ በተላከ ጥሬ ዕቃ የሚሠራ የመኪና ባትሪን መልሶ ከመግዛት አዙሪት መውጣት አለብን - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

ከአፍሪካ በተላከ ጥሬ ዕቃ የሚሠራ የመኪና ባትሪን መልሶ ከመግዛት አዙሪት መውጣት አለብን - ባለሙያ

የምዕራብ አፍሪካ የኢነርጂ ኔትዎርክ የልህቀት ማዕከላት አስተባባሪ ፕ/ር ኤሪክ ኦፎሱ፣ አኅጉሪቱ በኢ-ሞቢሊቲ ዘርፍ ራስን ከመቻል አልፋ ምርቶችን በስፋት ለዓለም ገበያ የማቅረብ አቅም እንዳላት ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።

ይህን ለማድረግ አኅጉሪቱ በዘርፉ የእሴት ሰንሰለት መፍጠር ላይ በትኩረት መሥራት እንዳለባት አንስተዋል።

"የመኪና ባትሪ ለማምረት የሚውሉ እንደ ማንጋኒዝ እና ኮባልት ያሉ ማዕድናትን ጨምሮ ለኢ-ሞቢሊቲ ጥቅም ላይ የሚውሉ በርካታ የተፈጥሮ ሀብቶች አፍሪካ ውስጥ ይገኛሉ። የአፍሪካ ሕብረት እኚህ ሀብቶች ያላቸው አገራት ወደ ምርት እንዲገቡ ግፊት ማድረግ አለበት።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0