በዓለም ዙሪያ ዳቦ እጅግ ውድ እና እጅግ ርካሽ የሆኑባቸው አገራት
17:32 16.10.2025 (የተሻሻለ: 17:44 16.10.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በዓለም ዙሪያ ዳቦ እጅግ ውድ እና እጅግ ርካሽ የሆኑባቸው አገራት
ስፑትኒክ አፍሪካ የዓለም የዳቦ ቀንን ምክንያት በማድረግ ይፋዊ የመረጃ ምንጮችን በመጠቀም አገራትን የ500 ግራም የስንዴ ዳቦ ዋጋን መሠረት አድርጎ በደረጃ መድቧል፡፡
ዳቦ እጅግ ውድ የሆኑባቸው አምስት ቀዳሚ አገራት
ጅቡቲ፣ 9.53 ዶላር (1,351 ብር ገደማ)
ቤርሙዳ፣ 8.61 ዶላር (1,220 ብር ገደማ)
ኬይማን ደሴቶች፣ 6.36 ዶላር (901 ብር ገደማ)
ሞናኮ፣ 5.37 ዶላር (761 ብር ገደማ)
ባሃማስ፣ በግምት 5.26 ዶላር (745 ብር በላይ)
ዳቦ እጅግ ርካሽ የሆኑባቸው አምስት አገራት፤
ቻድ፣ 0.36 ዶላር (51 ብር)
ኡዝቤኪስታን፣56. ዶላር (57 ብር)
ኪርጊስታን፣ ወደ 0.43 ዶላር (61 ብር) ገደማ
ካዛክስታን፣ 0.44 ዶላር (62 ብር)
አዘርባጃን፣ 0.46 ዶላር (65 ብር)
በአማካይ የ500 ግራም የስንዴ ዳቦ ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ወደ 1.76 ዶላር (በዛሬ የንግድ ባንኮች ምንዛሬ መሠረት ወደ 250 ብር ገደማ) ያስከፍላል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X