የሩሲያና ሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮች የጋራ የሥራ ኮሚቴ ምሥረታ የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ሥነ ስርዓት ተከናወነ

ሰብስክራይብ

የሩሲያና ሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮች የጋራ የሥራ ኮሚቴ ምሥረታ የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ሥነ ስርዓት ተከናወነ

የስትራቴጂያዊ አጋርነታቸውን ማጠናከሪያ የመግባቢያ ስምምነት መሆኑ ተገለጿል፡፡

"በአገሮቻችን መካከል ያለውን ነባር ወዳጅነትና እምነት የተሞላባቸውን ግንኙነቶች እንዲሁም ስትራቴጂያዊ አጋርነት ይበልጥ ለማጠናከር አብረን መሥራታችንን ለመቀጠል ያለንን ቁርጠኝነት በጽኑ አረጋግጠናል" ሲሉ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከሞሮኮ አቻቸው ናስር ቡሪታ ጋር ከተወያዩ በኋላ ተናግረዋል።

ሩሲያ በእስራኤልና በሃማስ መካከል የተደረሱ ስምምነቶች እንዲከበሩና በጋዛ ያለው የተኩስ አቁም ዘላቂ እንዲሆን እንደምትጠብቅም አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0