ሩሲያ ከደቡባዊ ዓለም ሀገራት ጋር ያላትን የኒውክሌር ትብብር በብሪክስ አማካኝነት ለማጠናከር ትፈልጋለች - ፑቲን

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ከደቡባዊ ዓለም ሀገራት ጋር ያላትን የኒውክሌር ትብብር በብሪክስ አማካኝነት ለማጠናከር ትፈልጋለች - ፑቲን

የሩሲያው ሮሳቶም በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ከዓለም አቀፍ ገበያ 90 በመቶ ያህሉን ድርሻ እንደሚይዝ በፑቲን ኢነርጂ ሳምንት ንግግራቸው ላይ አስታውቀዋል።

ሩሲያ በዓለም ላይ ካሉት እጅግ አረንጓዴ የኃይል ሚዛን ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት ሲሉም ገልፀዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0