ሱዳን እና ሩሲያ በሥልጠና እና ፈጠራ የፋይናንስ ትብብራቸውን አጠናክረዋል - የፋይናንስ ሚኒስትሩ

ሰብስክራይብ

ሱዳን እና ሩሲያ በሥልጠና እና ፈጠራ የፋይናንስ ትብብራቸውን አጠናክረዋል - የፋይናንስ ሚኒስትሩ

ከሩሲያ ጋር የተደረገው አዲስ የጋራ ስምምነት በሁለቱ ማዕከላዊ ባንኮች መካከል ለሚኖር ጥልቅ ትብብር መሠረት የሚጥል መሆኑን የሱዳን የገንዘብ ሚኒስትር ጅብሪል ኢብራሂም መሐመድ (ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡ ይህ አጋርነት ከሥልጠና አልፎ በዲጂታል ክፍያ ስርዓቶች ውስጥ ያሉ የወደፊት ፈጠራዎችን ያካትታል ብለዋል።

“ይህ በሁለቱ ማዕከላዊ ባንኮች መካከል ለሚደረግ ተጨማሪ ትብብር አንድ እርምጃ ብቻ ነው፤ ምክንያቱም ወደፊት ክፍያዎች ወደ ስዊፍት አልያም ወደሌላ ከመሄድ ይልቅ ወደ ዲጂታል ክፍያዎች ሊሸጋገሩ ይችላሉ” ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0