የኮንጎ ሪፐብሊክ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ግንባታ በ2029 መጨረሻ ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኮንጎ ሪፐብሊክ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ግንባታ በ2029 መጨረሻ ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የኮንጎ ሪፐብሊክ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ግንባታ በ2029 መጨረሻ ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.10.2025
ሰብስክራይብ

የኮንጎ ሪፐብሊክ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ግንባታ በ2029 መጨረሻ ይጀመራል ተብሎ ይጠበቃል - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የፖይንት-ኖየር–ሉቴቴ–ማሉኩ-ትሬቾት የነዳጅ ምርት ማስተላለፊያ መስመር ለ30-40 ዓመታት ለማዕከላዊ አፍሪካዊቷ ሀገር አስተማማኝ የነዳጅ ምርት አቅርቦት ያረጋግጣል ሲሉ የሚኒስቴሩ የአፍሪካ የትብብር ዘርፍ ኃላፊ ታቲያና ዶቭጋሌንኮ ተናግረዋል።

የግንባታ ስምምነቱ በዚህ ዓመት ሰኔ ወር በሁለቱ ሀገራት መንግሥታት መጽደቁን በሩሲያ የኃይል ሳምንት ላይ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0