የማዳጋስካር መፈንቀለ መንግሥት መሪ ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ራሳቸውን ገዜያዊ ፕሬዝዳንት አድርገው ሾሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየማዳጋስካር መፈንቀለ መንግሥት መሪ ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ራሳቸውን ገዜያዊ ፕሬዝዳንት አድርገው ሾሙ
የማዳጋስካር መፈንቀለ መንግሥት መሪ ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ራሳቸውን ገዜያዊ ፕሬዝዳንት አድርገው ሾሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.10.2025
ሰብስክራይብ

የማዳጋስካር መፈንቀለ መንግሥት መሪ ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ራሳቸውን ገዜያዊ ፕሬዝዳንት አድርገው ሾሙ

የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ከሥልጣን ለማውረድ የተደረገውን ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት የመሩት ኮሎኔል ሚካኤል ራንድሪያኒሪና፤ አንድሪ ራጆሊና ከሀገር መሸሻቸውን ተከትሎ በሕገ-መንግሥቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጥያቄ መሠረት የመንግሥትን ሥልጣን እንደሚረከቡ አስታውቀዋል።

የተሰናባቹ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት በወታደራዊው ልዩ ኃይል (ካፕሳት) የተወሰደውን የሀገሪቱን ሕገ-መንግስት የማገድ ተግባር "ሕገ-ወጥ እርምጃ" ሲል ማክሰኞ ዕለት አውግዟል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0