የኖቤል ሽልማት የፖለቲካ መዶሻ ወደ መሆን አመዝኗል – የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
16:50 15.10.2025 (የተሻሻለ: 16:54 15.10.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኖቤል ሽልማት የፖለቲካ መዶሻ ወደ መሆን አመዝኗል – የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኖቤል ሽልማት የፖለቲካ መዶሻ ወደ መሆን አመዝኗል – የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ
የኖቤል ሽልማት ባለፉት አስርት ዓመታት ወደ ስውር የፖለቲካ መሳሪያነት ወርዷል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ዛካሮቫ አክለውም የኖቤል ሽልማት ለፖለቲካ እንቅስቃሴ እውቅና መስጠት ቢችልም፤ ግልጽነት በጎደላቸው የአሠራር ሂደቶች እና ግልጽ ባልሆኑ የምርጫ መስፈርቶች እንደ መሳሪያ ሆኖ ማገልገል እንደሌለበት ገልፀዋል።
የውጭ ጣልቃ ገብነትን አጥብቀው የሚደግፉት እና የሀገሪቱ የኃይል ሀብት ለሽያጭ እንዲቀርብ የሚሞግቱት የቬንዙዌላዋ ‘የተቃዋሚ መሪ’ ማሪያ ኮሪና ማቻዶ የዘንድሮው የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ሆነዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X