የቤኒን የምርጫ ኮሚሽን በፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሚሳተፉ የመጨረሻ አምስት እጩዎችን አጸደቀ
16:01 15.10.2025 (የተሻሻለ: 16:14 15.10.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የቤኒን የምርጫ ኮሚሽን በፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የሚሳተፉ የመጨረሻ አምስት እጩዎችን አጸደቀ
ሀገሪቱን እየመሩ የሚገኙት ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ታሎን በሕገ-መንግሥቱ የሥልጣን ዘመን ገደብ ምክንያት መወዳደር እንደማይችሉ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
የወቅቱ የኢኮኖሚና ፋይናንስ ሚኒስትር ሮሙአልድ ዋዳኝ ሀገሪቱን በጥመረት የሚያስተዳድሩት ፓርቲዎች እጩ ሆነው ቀርበዋል። በቤኒን ቀዳሚ ተቃዋሚ ፓርቲ የሆኑት ዲሞክራቶች ደግሞ በጠበቃው ሬናውድ ቪግኒሌ አግቦድጆ ይወከላሉ።
የምርጫ ኮሚሽኑ የእጩዎቹን ዝርዝር ለሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ያቀረበ ሲሆን ፍርድ ቤቱም በሚመጣው ህዳር ወር በምርጫ ወረቀቱ ላይ ስለመካተታቸው ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።
በሰው ሠራሽ አሰተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X