ሶሪያ ከሩሲያ ጋር ግንኙነቷን ማደስ ትፈልጋለች - የሶሪያ የሽግግር ፕሬዝዳንት

ሰብስክራይብ

ሶሪያ ከሩሲያ ጋር ግንኙነቷን ማደስ ትፈልጋለች - የሶሪያ የሽግግር ፕሬዝዳንት

የሀገሪቱ መረጋጋትና የቀጣናው ሰላም ለደማስቆ ወሳኝ ጉዳይ መሆኑንም ገልፀዋል፡፡

ሩሲያ እና ሶሪያ በትብብር ድልድይ የተሳሰሩ ናቸው ሲሉም ተናግረዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0