የሶሪያ እና ሩሲያ ግንኙነት ሁልጊዜም ወዳጃዊ ነው - ፑቲን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሶሪያ እና ሩሲያ ግንኙነት ሁልጊዜም ወዳጃዊ ነው - ፑቲን
የሶሪያ እና ሩሲያ ግንኙነት ሁልጊዜም ወዳጃዊ ነው - ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.10.2025
ሰብስክራይብ

የሶሪያ እና ሩሲያ ግንኙነት ሁልጊዜም ወዳጃዊ ነው - ፑቲን

ፕሬዝዳንት ፑቲን ከሶሪያ የሽግግር መሪ አህመድ አል-ሻራ ጋር ተገናኝተዋል፡፡

በአል-ሻራ የሚመሩት ኃይሎች በሶሪያ ድል መቀዳጀታቸው ትልቅ ስኬት እና ማህበረሰቡን ለማጠናከር ትልቅ እርምጃ ነው ሲሉም ፑቲን ገልፀዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0