ኬፕ ታውን እና ማራኬሽ በዓለም 20 ደስተኛ ከተሞች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኬፕ ታውን እና ማራኬሽ በዓለም 20 ደስተኛ ከተሞች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ
ኬፕ ታውን እና ማራኬሽ በዓለም 20 ደስተኛ ከተሞች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.10.2025
ሰብስክራይብ

ኬፕ ታውን እና ማራኬሽ በዓለም 20 ደስተኛ ከተሞች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ

ታይም አውት መጽሔት 18ሺህ የከተማ ነዋሪዎች ላይ ባደረገው ጥናት ተመስርቶ ባወጣው ደረጃ ኬፕ ታውን ሦስተኛ ደረጃን ስትይዝ ማራኬሽ ደግሞ 15ኛ ላይ መቀመጥ ችላለች።

የደቡብ አፍሪካ እና የሞሮኮ ከተሞች በዚህ ቀዳሚ 20 ከተሞች ዝርዝር ውስጥ ጎልተው የወጡባቸው መስፈርቶች፦

🟠 የጉርበትና ስሜት፣

🟠 የአረንጓዴ ቦታዎች፣

🟠 የጥበብ እና የባሕል ተደራሽነት፣

🟠 የአካባቢ ውበት፣

🟠 የሌሊት ህይወት፣ የምግብ ዝግጅት፣ የጉዞ ቀላልነት፣

🟠 ተመጣጣኝ ዋጋ፣

🟠 የኑሮ ጥራት።

የደስታ መጠኑ ከተማዋ ነዋሪዎቿን ደስተኛ እንደምታደርግ፣ አስደሳች የዕለት ተዕለት ልምዶችን እንደምትሰጥ እና የደስታ ስሜት በቅርቡ መጨመሩን በመገምገም በአምስት መግለጫዎች መሠረት የተለካ ነው።

የደቡብ አፍሪካዋ የባሕር ዳርቻ ከተማ

97 በመቶ ነዋሪዎች በከተማቸው ደስተኛ እንደሆኑ ሲናገሩ፤ አቡ ዳቢ በ99 በመቶ የነዋሪዎች እርካታ የቀዳሚነት ሥፍራውን ይዛለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0