"ጋዛን ስናይ ሞተን ቢሆን ብለን ነበር፤ ግን መልሰን እንገነባታለን"

ሰብስክራይብ

"ጋዛን ስናይ ሞተን ቢሆን ብለን ነበር፤ ግን መልሰን እንገነባታለን"

በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ከተፈረመ በኋላ ወደ ቤታቸው የተመለሱ ፍልስጤማውያን ህመም እና ኪሳራ ቢኖርባቸውም እንደ አዲስ ለመጀመር ቁርጠኛ እንደሆኑ ይናገራሉ።

“እጅ አንሰጥም። በሀገራችን እንኖራለን” ሲል የተፈታው እስረኛ አህመድ አሊ ተናግሯል።

የጋዛ ነዋሪዎች ወደ ቤታቸው ሲመለሱ ስለተሰማቸው ስሜት፣ ከሚወዷቸው ጋር ስለነበረው ግንኙነት፣ ከእምነት እና የመኖር ፍላጎት በስተቀር ምንም የቀረ ነገር ወደሌለበት ሥፍራ መመለስ ምን ማለት እንደሆነ ከስፑትኒክ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0