https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካ በባሕርተኞች ሥልጠና ዓለም አቀፍ ዕውቅና እንዲኖራት መሥራት ይገባል - የዘርፉ ምሑር
አፍሪካ በባሕርተኞች ሥልጠና ዓለም አቀፍ ዕውቅና እንዲኖራት መሥራት ይገባል - የዘርፉ ምሑር
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በባሕርተኞች ሥልጠና ዓለም አቀፍ ዕውቅና እንዲኖራት መሥራት ይገባል - የዘርፉ ምሑር አፍሪካዊያን በባሕር ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያላቸውን ተጽዕኖ ለማሳደግ፤ መንግሥታት አኅጉሪቱ በዘርፉ ዓለም አቀፍ የብቃት ማረጋገጫ ዕውቅና በምታገኝበት አግባብ... 14.10.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-10-14T20:18+0300
2025-10-14T20:18+0300
2025-10-14T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/0e/1889031_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_d4beee995b6c49683c1d3aad621ea7e8.jpg
አፍሪካ በባሕርተኞች ሥልጠና ዓለም አቀፍ ዕውቅና እንዲኖራት መሥራት ይገባል - የዘርፉ ምሑር አፍሪካዊያን በባሕር ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያላቸውን ተጽዕኖ ለማሳደግ፤ መንግሥታት አኅጉሪቱ በዘርፉ ዓለም አቀፍ የብቃት ማረጋገጫ ዕውቅና በምታገኝበት አግባብ መሥራት እንዳለባቸው በናይጄሪያ የጆማሪን የባሕር ጥናት እና ምርምር ተቋም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኬኔት ኤፒዴል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"አሁን ላይ አፍሪካዊያን ባሕርተኞች የምንወስዳቸው ሥልጠናዎች በአብዛኛው በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና የላቸውም። ስለዚህም እያንዳንዱ የአፍሪካ ሀገር በዓለም አቀፉ የባሕር ኃይል ድርጅት ውስጥ ባሉ አጋሮች ላይ ግፊት ማድረግ አለበት" ብለዋል። በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው አህጉር አቀፉ የማሪታይም ጉባኤ ላይ በርካታ ቁልፍ ተዋንያን በዘርፉ አንገብጋቢ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ በባሕርተኞች ሥልጠና ዓለም አቀፍ ዕውቅና እንዲኖራት መሥራት ይገባል - የዘርፉ ምሑር
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በባሕርተኞች ሥልጠና ዓለም አቀፍ ዕውቅና እንዲኖራት መሥራት ይገባል - የዘርፉ ምሑር
2025-10-14T20:18+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/0e/1889031_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_8c768561b989972d28fbc3c7179a638f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ በባሕርተኞች ሥልጠና ዓለም አቀፍ ዕውቅና እንዲኖራት መሥራት ይገባል - የዘርፉ ምሑር
20:18 14.10.2025 (የተሻሻለ: 20:24 14.10.2025) አፍሪካ በባሕርተኞች ሥልጠና ዓለም አቀፍ ዕውቅና እንዲኖራት መሥራት ይገባል - የዘርፉ ምሑር
አፍሪካዊያን በባሕር ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያላቸውን ተጽዕኖ ለማሳደግ፤ መንግሥታት አኅጉሪቱ በዘርፉ ዓለም አቀፍ የብቃት ማረጋገጫ ዕውቅና በምታገኝበት አግባብ መሥራት እንዳለባቸው በናይጄሪያ የጆማሪን የባሕር ጥናት እና ምርምር ተቋም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኬኔት ኤፒዴል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"አሁን ላይ አፍሪካዊያን ባሕርተኞች የምንወስዳቸው ሥልጠናዎች በአብዛኛው በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና የላቸውም። ስለዚህም እያንዳንዱ የአፍሪካ ሀገር በዓለም አቀፉ የባሕር ኃይል ድርጅት ውስጥ ባሉ አጋሮች ላይ ግፊት ማድረግ አለበት" ብለዋል።
በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው አህጉር አቀፉ የማሪታይም ጉባኤ ላይ በርካታ ቁልፍ ተዋንያን በዘርፉ አንገብጋቢ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X